የ2017 GC_CUP በCooperative Management ትምህርት ክፍል አሸናፊነት ተጠናቋል።
ዓመቱን ሙሉ ሁሉንም የትምህርት ክፍሎች ሲያሳትፍ የቆየዉ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 GC_CUP የCoooerative Management ትምህርት ክፍልንና የHydraulic Engineering ትምህርት ክፍሎችን ያገናኘ ሲሆን በወለጋ ስታድዮም በተደረገ የፍጻሜ ጨዋታ የCoooerative Management ትምህርት ክፍል በ2-1 ግቦች ማሸነፍ ችለዋል።
በዚህም የዓመቱን GC_CUP ከዶ/ር ኦላና ደበል የዩኒቨርሲቲያችን የአስተዳደርና ልማት መሰክትል ፕረዝዳንት እጅ ተቀብለዋል። በመርሃ-ግብሩ ላይ ሌሎች ሲኒዬር መምህራንና የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል። መርሃ-ግብሩ በቴኳንዶ ስፖርትና ትርዕት የደመቀ ነበር።