የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
|
ተ/ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
የሥራ መደቡ ደረጃ |
የመደብ መታወቂያ ቁጥር |
ብዛት |
ደመወዝ |
የት/ት ደረጃ |
የትምህርት ዓይነት |
ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ |
የሥራ ቦታ |
|
1 |
የቪዲዮኮንፈረንስ ቴክኒሽያን |
IX |
8.22/ወለዩ-109 |
1 |
12,566 |
የኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) ወይም የደረጃ 3 ብቃት ማረጋገጫ |
አይሲቲ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኤሌክትሮ መካኒካል ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ |
2 ዓመት |
ነቀምቴ |
|
2 |
የህትመት ሠራተኛ I |
VI |
8.22/ወለዩ-164 |
1 |
8,029 |
ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት |
ህትመት ቴክኖሎጅ፤ ህትመት ሥራ፤ ንድፍ ሥራ፤ ሥነ ጥበብና ቅርፃ-ቅርጽ፤ ህትመት ዲዛይን ወይም |
0 ዓመት |
ነቀምቴ |
|
3 |
የፍሳሽ መስመር ዝርጋታና ጥገና ሠራተኛ |
VIII |
8.22/ወለዩ-415-416 |
2 |
11,500 |
ቴክኒክና ሙያ በደረጃ 2 /10+2/ COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት |
በቧንቧ ስራ |
6 ዓመት |
ነቀምቴ |
|
4 |
ቧንቧ ሠራተኛ II |
VII |
8.22/ወለዩ-424-425 |
2 |
8,478 |
ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 2 /10+2/ COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት |
በቧንቧና ሳኒተሪ |
2 ዓመት |
ነቀምቴ |
|
5 |
የጀነሬተር ኦፕሬተር |
VI |
8.22/ወለዩ-432 |
1 |
8,029 |
የደረጃ I ወይም 10+1 የቴክኒክና ሙያ ደረጃ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት |
ኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌክትሪክሲቲ |
0 ዓመት |
ነቀምቴ |
|
6 |
የውሃ ፓምፕ ኦፕሬተር |
VI |
8.22/ወለዩ-436 |
1 |
8,029 |
ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት |
ኤሌክትሮ ሜካኒክስ ወይም ኤልክትሪከረሲቲ ወይም ጀነራል መካኒስ |
0 ዓመት |
ነቀምቴ |
|
7 |
ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ III |
VIII |
8.22/ወለዩ-469 |
2 |
11,500 |
ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት |
ኤሌክትሪሲቲ፤ ቧንቧና ሳኒታሪ፤ እንጨት ሥራ፤ ኮንስትራክሽን |
4 ዓመት |
ነቀምቴ |
ማሳሰቢያ፡- |
||||||||||
|
1. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ |
||||||||||
|
2. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል፡፡ |
||||||||||
|
3. ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 4. የቴክኒክና ሙያ በደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 5. ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። |
||||||||||
|
6. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ። 7. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል። 8. የምዝገባ አድራሻ፡- https://forms.gle/Hv8dxHs6BKKEhW4u5 |
||||||||||
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን