Open menu

Community Radio (WU F.M 89.3)

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬድዮ መቋቋም የዩኒቨርሲቲውን ራዕይና ተልዕኮ ለማሳካት፣ ከማህበረሰቡ ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከር፣ የተረጋገጠ መረጃ ለማሰራጨት፣ የልማት ተሳትፎን ለማበረታታት እና የአካባቢውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ እድገት ለማፋጠን ወሳኝ እርምጃ ይሆናል።

1. ዓላማ (Goal)

የወለጋ ዩኒቨርሲቲን እና አካባቢውን ማህበረሰብ በተደራሽ፣ ተዓማኒና ተሳትፎ ላይ በተመሠረተ የመረጃ እና የግንኙነት ሥርዓት በማገናኘት፣ የትምህርት፣ የምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎት፣ የሰላም፣ የልማትና የባህል ጥበቃ ግቦችን ማሳካት።

2. ተልዕኮ (Mission)

የትምህርት፣ የምርምርና የፈጠራ ውጤቶችን ለማህበረሰቡ በቀላልና ተደራሽ መንገድ ማድረስ፣ የማህበረሰቡን ድምፅ ማሰማት፣ የልማት ጉዳዮችን በማብራራት እና በማነሳሳት፣ የሰላም፣ የመልካም አስተዳደር፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ የጤና፣ የግብርና፣ የሴቶችና የወጣቶች ማብቃት እንዲሁም የባህል ጥበቃን የሚያጎለብቱ ፕሮግራሞችን በማቅረብ የማህበረሰብ እድገትን ማፋጠን።

3. ራዕይ (Vision)

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተዓማኒነት፣ ተደራሽነትና የማህበረሰብ ተሳትፎ ያለው፣ በትምህርት፣ በልማትና በሰላም ግንባታ ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር መሪ የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬድዮ መሆን።

4. እሴቶች (Core Values)

1. እውነተኛነት እና ተዓማኒነት

2. ተጠያቂነት እና ግልጽነት

3. የማህበረሰብ ተሳትፎ

4. ሙያዊነት

5. ፍትሃዊነትና አካታችነት

6. የባህልና የቋንቋ አክብሮት

7. ፈጠራ እና የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት

8. የሰላም ባህል እና አንድነት

9. የማህበረሰብ አገልግሎት

10. የተከታታይ መሻሻል (Continuous Improvement)

የማህበረሰብ ሬድዮው

Ø በመማር ማስተማር

Ø በምርምርና ቴክኖሎጅ ሽግግር

Ø በማህበረሰብ አገልግሎትና

Ø በግንባታ ስራዎች ዙርያ የተለያዩ ዜናዎችን በመዘገብ ለአከባበቢው ማህበረሰብ ለማዳረስ በመስራት ላይ ይገኛል

የማህበረሰብ ሬድዮው 14 ሰራቶች ያሉት ስሆን በትምህርት ደረጃቸው ሲንመለከት 1 የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፣2 የ2ኛ ዲግሪ እና 11 የመጀመርያ ዲግሪ ያሉት ስሆን ፕሮፋይላቸው ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል።

ተ.ቁ

ሙሉ ስም

ፆታ

የት/ት ደረጃ

የስራ ድርሻ

ስልክ

1

አምሳሉ ቴሶ ሆርደፋ

ወ

2ኛ ዲግሪ

ስራ አስካጅ

0917814778

2

ዳዊት ደበላ ዋቅጅራ

ወ

2ኛ ዲግሪ

የቴ.አስተባባሪ

0917839719

3

አድሴ አየለ ሀብተው

ሴ

ዲግሪ

ፕሮግራ አዘጋጅ

0917890312

4

ሀገሬ ታደሰ ሃይሌ

ሴ

ዲግሪ

ሪፖርተር

0925830866

5

አዳኑ ሹሬ ጋሮማ

ሴ

ዲግሪ

አዘጋጅ

0920536942

6

ሮባኒ ተረፈ ኢንኮሳ

ሴ

ዲግሪ

አዘጋጅ

0910218354

7

ትዝታ ጀበሳ ጋሸማ

ሴ

ዲግሪ

ሪፖርተር

0976417659

8

ፍሬህይወት መኮንን ያደታ

ሴ

ድግሪ

አርታኢ

0917855313

9

ገመቹ ዊርቱ አያና

ወ

2ኛ ዲግሪ

ማስታወቂያና ገቢ ማምጫ

0917844319

10

ጉድና ኤብሳ ያደታ

ወ

ዲግሪ

ቴክኒሻን

0921951110

11

ኢታለም ተስፋዬ ታምሩ

ሴ

ዲግሪ

ሪፖርተር

0920412354

12

እንዳለ ገመዳ

ወ

ዲግሪ

ቀረፃና ስርጭት

0917141834

13

ቶማስ በቀለ አብድሳ

ወ

ዲግሪ

የጥገና ባለሙያ

0917141025

14

በየነ ለመሳ

ወ

የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ

 

0917370040

Campuses

Main Campus (Nekemte)

Gimbi Campus(Faculty of Social Science and Humanity, Resource Mgmt. and Economics, Natural and Environmental Science , Business and Development )

Shambu Campus(Fuculty of Agriculture, Technology, Resource Mgmt. and Economics )