በ2013 ክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎችን በተመለከተ
- Details
- Created on Tuesday, 09 November 2021 12:18
- Last Updated on Wednesday, 10 November 2021 05:59
- Published on Tuesday, 09 November 2021 12:18
10 የአቅመ-ደካማ እናቶችና አባቶችን ያረጁ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ አድሷቸዋል፡፡ ለ2014 አዲስ ዓመት መቀበያ በዓል የሚዉሉበትን ጨምሮ ሥራ ሊያስጀምራቸዉ የሚችሉትን ቁሳቁሶችና ብር በመስጠት የታደሱትን ቤቶች አስረክቧቿል፡፡ በዚህም 1.5ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ አድርጓል፡፡ ይህም ከዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት የተሰበሰበ ነዉ፡፡ በሁሉም ካምፓሶች ወደ 2 ሚሊዮን ገደማ ችግኞችን (ለአካባቢ ጥበቃና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸዉን) በማዘጋጀትና በመግዛት በተለዩ ቦታዎች የዩኒቨርሲቲዉን ማህበረሰብ በማሳተፍ እንዲተከሉ ተደርጓል፡፡ ለት/ቤቶች፤ ለሃይማኖት ድርጅቶች፤ ለሌሎች ተቋማትም ታድሏል፡፡